የኮምቦልቻ ግብርና ኮሌጅ የ2017 በጀት አመት የ6 ወር የስራ አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ

የኮሌጃችን አመራሮች ከመምህራን እና አስተዳደር ሰራተኞች ጋር የ2017 በጀት አመት የ6 ወር የስራ አፈጻጸም ግምገማ እና ውይይት በዛሬው እለት አካሂደዋል።

በዚህ ፕሮግራም በኮሌጁ የሚገኙ ሁሉም የስራ ቡድኖች እና የስራ ክፍሎች የ6ወር የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ያቀረቡ ሲሆን በሁሉም የስራ ክፍሎች ታቅደው በተከናወኑ ዝርዝር ተግባራት፣ ያጋጠሙ ችግሮች፣ የተወሰዱ መፍትሄዎች እና ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች እንዲሁም የኮሌጁን የ2015 እና የ2016 አጠቃላይ የኦዲት ሪፖርት የቀረበ ሲሆን በቀረቡት ሪፖርቶች ላይ ጥያቄ ፣ ሀሳብ፣አስተያየት ተሰጥቶበታል።

ለቀረቡት ጥያቄና ሀሳቦችም ሪፖርት አቅራቢዎች ምላሽ በመስጠት እና የኮሌጁ ዲን አቶ በዛብህ ይመር ከኮሌጁ ሰራተኞች ጋር አጠቃላይ ዉይይቶችን በማድረግ የማጠቃለያ ሀሳብ እና ምላሾችን በመስጠት ፕሮግራሙን አጠናቋል።

ኮምቦልቻ ግብርና ኮሌጅ ህዝብ ግንኙነት

ኮ/ግ/ኮ 26/5/2017 ዓ/ም

Share on facebook
Share on linkedin
Share on twitter

Related

Notices

  • Announcements
  • Vacancy
  • Call For Papers
  • Bids

Downloads

  • Registrar
  • Budget and Finance
  • Policies and Legislations
  • Research and Technology Transfer

Partenerships

  • ARSBA
    Amhara National Regional State Bureau of Agriculture
  • Ministry of Labor and Skills
    Ministry of Labor and Skill
  • wollo unversity
    Wollo Unversity
  • SNV
    SNV Ethiopia
  • giz
    GIZ Ethiopia
  • Smis
    Small and Micro Irrigation Support
Archives