Admission Requirements for Level students Programs
የትምህርት ሚኒስተር ያወጣው የቴክኒክና ሙያ ትምህርት መግቢያ የመቁረጫ ነጥብ ያሟሉ ተማሪዎች ኮሌጁ ትምህርት ለማስተማር ማስታወቂያ ካወጣ ተመዝጋቢዎች ማሟላት ያለባቸው ፡-
- ከስምንተኛ ክፍል ጀምሮ ያለውን የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ከአንድ ክላሰር ጋር ይዞ መምጣት ይጠበቅባቸዋል፣
- አንድ 3 x 4 የሆነ ባለቀለም ጉርድ ፎቶ ግራፍ፣
- ተማሪዎች የሚፈለገውን መስፈርት አሟልተው ከተገኙ የክፍል ደረጃቸውን እና ሌሎች ዝርዝሮችን የሚያመለክቱ የማመልከቻ ቅጾችን መሙላት፣
- በመንግስት ተቋማት ስፖንሰር የተደረጉ መደበኛ ተማሪዎች የሚፈለገውን ጥናት በሚያቀርብ ፕሮግራም ውስጥ የሚመደቡ ሲሁን ለፕሮግራሙ መግቢያ ዝቅተኛ መስፈርት ካሟሉ እና ከላካቸው ተቋም የተፈቀደ መሆኑን የሚያረጋግጥ ደብዳቤ ይዘው መቅረብ፣
- በፕሮግራሙ ላይ ተመሳሳይ የትምህርት ደረጃ ያላቸው አመልካቾች ብዙ ሆነው ሲገኙ ከኮሌጁ የመቀበል አቅም አንጻር በማየት በልዩ የመግቢያ መስፈርት የተሻለ ውጤት ያላቸው አመልካቾች ቅድሚያ ይሰጣቸዋል፣
- በዝውውር ከሌላ ተቋም ወደ ኮሌጁ የሚመጡ ተማሪዎች ከምዝገባ በፊት ሙሉ የትምህርት ማስረጃዎቻቸውን ማቅረብ አለባቸው፣
-
-