የኮምቦልቻ ግብርና ኮሌጅ ተማሪዎችን ተቀብሎ በዲኘሎማ፣ በዲግሪ እና በሰርተፍኬት የደረጃ ተማሪዎችን ማሰልጠን ከጀመረበት ከ1994 ዓ.ም ጀምሮ የኮሌጁ ሬጅስትራር ክፍል ተማሪዎች በመመዝገብ፣ መታወቂያ በመስጠት መረጃዎቻቸውን በአግባቡ በመያዝና በማስመረቅ በማገልገል ላይ ይገኛል፡፡
Mis. Hirut Haylu
Contacts: