የኮምቦልቻ ግብርና ኮሌጅ በደረጃ አራት ያሰለጠናቸዉን የደረጃ ማሻሻያ ተማሪዎች አስመረቀ
የኮምቦልቻ ግብርና ኮሌጅ ለሁለተኛ ዙር ያሰለጠናቸዉን የደረጃ አራት የደረጃ ማሻሻያ ሰልጣኝ ተማሪዎችን አስመርቋል። ኮሌጁ ከግብርና ሚኒስቴር፣ ከስራና ክህሎት ሚኒስቴርና ከአብክመ ግብርና ቢሮ ጋር በመተባበር ለሁለተኛ ዙር በስድስት የትምህርት መስክ ያሰለጠናቸዉን 696 የደረጃ አራት የደረጃ ማሻሻያ ሰልጣኝ ተማሪዎችን በዛሬዉ ዕለት በደማቅ ዝግጅት አስመርቋል። በመርሀ ግብሩ ላይ የዕለቱ የክብር እንግዳ የግብርና ሚኒስቴር የእርሻና ሆርቲካልቸር ኤክስቴንሽን ስራ አስፈፃሚ፣ … Continue reading የኮምቦልቻ ግብርና ኮሌጅ በደረጃ አራት ያሰለጠናቸዉን የደረጃ ማሻሻያ ተማሪዎች አስመረቀ
Copy and paste this URL into your WordPress site to embed
Copy and paste this code into your site to embed